እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ1962 በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት የተካሄደውን 3ተኛው የአፍሪካ ዋንጫ ግብፅ እና ኢትዮጵያ ለፍፃሜ የደረሱ ሲሆን በቀዳማዊ ሐይለ ስላሴ አንደኛ ስታዲየም(ያሁኑ አዲስ አበባ ስታዲየም) ግብፅን 4-2 በማሸነፍ ሻምፒዮንን ተቀዳጅታ ነበር ዋንጫውንም ከንጉሠ ነገስቱ እጅ ነበር የተቀበለችው ፡፡በፊት ላይ የነበረውን የእግር ኳስ አቋማችን ጠንክረን ከሰራን እንደምንመልሰው ተስፋ እያደረግን  ኢትዮ ካብ ስለሚሰጠው አገልግሎት ለማወቅ ድህረገጻችንን  www.ethiocab.com ይጎብኙ

የ Customer application ለማውረድ  http://user.ethiocab.com እንዲሁም

የ Driver application ለማውረድ http://driver.ethiocab.com ያገኙናል

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *