July 1518 በ ROMAN EMPIRE ከተማ በአሁኗ ፈረንሳይ Strasbourg አደባባይ ላይ አንዲት ሴት መርዛማ ሸረሪት ይነድፋትና የመንቀጥቀጥ አይነት ዳንስ ያስደንሳታል ይሄን ያዩ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎችም ተሰብስበው በመምጣት ሊገለጽ በማይችል መልኩ በድንገት መደነስ ይጀምራሉ ይሄ የዳንስ ወረርሺኝም ለሁለት ወራት ቆየ ፡፡ አብዛኛዎቹም ወሩን ሙሉ በሀይል በመደነሳቸው ምክንያት  ሊሞቱ ችለዋል ፡፡ ይሄም ዜና የአለምን ህዝብ ጉድ አሰኝቷል፡፡ ምን ጉድ ነው ያሉም አይጠፉም !!! ኢትዮ ካብ ይሄንን ዜና በመደነቅ ተመልክቶታል !!

ኢትዮ ካብ ስለሚሰጠው አገልግሎት ለማወቅ ድህረገጻችንን  www.ethiocab.com ይጎብኙ

የ Customer application ለማውረድ  http://user.ethiocab.com እንዲሁም

የ Driver application ለማውረድ http://driver.ethiocab.com ያገኙናል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *