Amou Haji ይባላል ለ 60 አመታት ገላውን አልታጠበም የሚመገበውም የሞቱ እንስሳትን ነው የሽንት ቤት ቱቦን እንደ ሲጋራ ሲያጨስ ወንደላጤ እንደሆነ እና እሱን ወዳ ለመጣች በሩ ክፍት እንደሆነ ተናግሯል ፡፡ ምን ጉድ ነው !! ይህ ለማመን ትንሽ ከበድ ይላል !

ከኢትዮ ካብ ጋር መልካም በዓል  

ኢትዮ ካብ ስለሚሰጠው አገልግሎት ለማወቅ ድህረገፃችንን www.ethiocab.com ይጎብኙ

የ Customer application ለማውረድ  http://user.ethiocab.com እንዲሁም

የ Driver application ለማውረድ http://driver.ethiocab.com ያገኙናል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *