![](https://ethiocab.com/wp-content/uploads/2023/08/photo_2023-08-18_02-38-28-903x1024.jpg)
ክፈት በለው በሩን የኢካብን
ክፈት በለው በሩን የሹፌሩን
ክፈት በለው በሩን የአድራሹን
ሆያሆዬ ሆ(2)
እዛ ማዶ ጭስ ይጨሳል
የኔማ ኢካብ ቶሎ ያደርሳል
ሆያሆዬ ጉዴ
ኢካብ ኢካብ ይላል ሆዴ
እዛ ማዶ አንድ ክላሽ
እዚህ ማዶ እንድ ክላሽ
የኔማ ኢካብ ፈጥኖ ደራሽ
ደውል በለው ስልኩን የኢካብን
ክፈት በለው አፑን የኢካብን
ሆያሆዬ ሆ(2)
እዛ ማዶ አንድ ሱፍ
እዚ ማዶ አንድ ሱፍ
የእኔማ ኢካብ ያጋራል ትረፍ
እዛማዶ እንድ ህንፃ
አዚህ ማዶ እንድ ህንፃ
ከኢካብ ጋር ይስሩ በነፃ
እዚያ ማዶ እንድ በረኪና
እዚ ማዶ እንድ በረኪና
ኢካብ ያደርጋል ባለመኪና
ስራ በለው ተነሳ ያንን አንበሳ
ክፈት በለው አፑን የሹፌሩን
እዛ ማዶ እንድ ፍላፃ
እዚህ ማዶ አንድ ፍላፃ
ያገኙናል መገናኛ አማረ አብርሃም ህንፃ
ሆያሆዬ ጉዴ ኢካብ አካብ ይላል ስልኬ
ውድ የኢትዮ ካብ ቤተሰቦቻችን ለእናንተ ፍላጎት እና ምቾት አብዝቶ የሚጨነቀው እናንተ ባላችሁበት ሁሉ የሚገኘው ኢትዮ ካብ መልካም የሆኑ እድሎችን ይዞ መጥትዋል ። አፕልክሽናችንን አውርደው ለተከታታይ ቀናት ሲጎዙ የ 50 ብር የሞባይል ካርድ እንዲሁም ለወዳጅ ዘመድዎ ሲያጋሩ የገንዘብ ሽልማቶችን ያገኛሉ ። ለተጨማሪ መረጃ ከታች ባለው የቴሌግራም Link መረጃ ማግኘት ይችላሉ። መልካም በዓል