አውሮፓውያኑ አዲሱን 2024ን በርችት፣ በሙዚቃ ድግስ እና በጸሎት ተቀብለዋል።
የበዓሉን ድባብ የሚያሳዩ ከመላው ዓለም የተሰባሰቡ ምስሎች አነሆ።
ኒው ዮርክ፤ ታይምስ ስኩዌር
ርችት የሪዮ ዲጄኔሮ ሰማይን አድምቆታል
በኖርዌይ ጥንዶች አዲስ ዓመትን በከፍታ ቦታ ላይ ሆነው ሲቀበሉ
በሌጎስ ናይጄሪያ በአዲስ ዓመት ዋዜማ የሙዚቃ ድግስ ላይ ሰዎች ሲዝናኑ
ሲድኒ አውስትራሊያ። ከሃርበር ብሪጅ እና ኦፔራ ሃውስ የተተኮሰው 8.5 ቶን የሚመዝነው ርችት የሲድኒን ሰማይ አድምቆ ታይቷል።
ጃካርታ ኢንዶኔዢያ
ኢትዮ ካብ ስለሚሰጠው አገልግሎት ለማወቅ ድህረገጻችንን www.ethiocab.com ይጎብኙ
የ Driver application ለማውረድ http://driver.ethiocab.com እንዲሁም የ Customer application ለማውረድ http://user.ethiocab.com
ኑ አብረን ሰርተን ትርፋችንን እንካፈል !!
Your email address will not be published. Required fields are marked *
Comment *
Name *
Email *
Website
Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.