በአለም ላይ በርካታ የሞባይል ስልኮችን በማምረት እና በመሸጥ የሚታወቀው የፊንላንዱ ግዛት ካምፓኒው ኖኪያ በ2013
ኖኪያ 301 የተሰኘውን ስልኩን አምርቶ በገበያው በብዛት ሽጦ ነበር ፡፡ ታዲያ በ2013 አፍጋኒስታናዊው ግለሰብ ስልኩን በገዛው
በእዛው አመት አንዴ በመንገድ ላይ በመሄድ ላይ ሳለ በተፈጠረ ረብሻ ከተተኮሰ ጥይት ደረቱ ላይ ያስቀመጠው ይሄ የኖኪያ 301 ስልክ
የተተኮሰውን ጥይት በመከላከል ህይወቱን ሊታደግለት ችሏል ፡፡ በህይወት አጋጣሚ ያልተጠበቁ ሁኔታዎች ይፈጠራሉ ምን አልባትም መልካም ነገሮችን ይዘውልን ይመጣሉ !! 

ኢትዮ ካብ ስለሚሰጠው አገልግሎት ለማወቅድህረገጻችንን  www.ethiocab.com  ይጎብኙ

የ Driverapplication ለማውረድ http://driver.ethiocab.comእንዲሁም የ Customer application ለማውረድ  http://user.ethiocab.com

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *