![](https://ethiocab.com/wp-content/uploads/2023/09/photo_2023-09-17_02-08-16.jpg)
ቻይና ሀገራዊ ስሜትን የሚጎዳ አለባበስን የሚከለክል ህግን ልታወጣ መሆኑን ተናግራለች ፡፡ ህጉን የተጣረሰ ወይም የተላለፈ ከ 5-10 ቀን የእስር ቅጣትን እንዲሁም 5000 ዩሀን እንዲከፍሉ በረቂቁ ላይ አስፍራለች !! ይሄ ህግ ሁሉም ሀገራት ይስማሙና ይከተሉታል ወይስ ችይና እራስዋ ህጉን ትተወው ይሆን ?? ኢትዮ ካብ ሁሉን ሊለውጥ የሚችል መልካም እድሎችን ይዞ መጥቷል አብረውን ሲሰሩ ትርፋችን ትርፋችሁ ነው ብለን የትርፍ ተጋሪ እናደርጎታለን !! ከኢትዮ ካብ ጋር መስራት ባለቤትነት ነው !!
ኢትዮ ካብ ስለሚሰጠው አገልግሎት ለማወቅ ድህረገጻችንን www.ethiocab.com ይጎብኙ
የ Customer application ለማውረድ http://user.ethiocab.com እንዲሁም
የ Driver application ለማውረድ http://driver.ethiocab.com ያገኙናል