ምዕራባውያኑ የገና በዓልን እያከበሩ ይገኛሉ።

በክርስትና እምነት ትልቅ ስፍራ ከሚሰጣቸው በዓላት መካከል አንዱ የሆነው የገና በዓል በምዕራባውያኑ ዘንድ በድምቀት ይከበራል።

 

                                         ቶኪዮ ጃፓን፡ የገና አባት ልብስ የለበሱ በጎዳናዎች ላይ ለልጆች ስጦታ ሲያበረክቱ።

                      ሲድኒ አውስትራሊያ። በጀልባቸው ላይ ውሻ ይዘው እየተጓዙ ያሉት የገና አባት ከባሕሩ ዳርቻ ላይ ሆነው ለሚጠባበቋቸው ሰዎች ስጦት ይዘው ሲሄዱ።

                 ማድሪድ ስፔን፡ በሺዎች የሚቆጠሩ ሯጮች የገና በዓል አልባሳትን አድርገው በዓመታዊ የ4.5 ኪሎ ሜትር የሩጫ ውድድር ላይ ሲሳተፉ።

                ዌስት ባንክ፡ ድንግል ማርያም ከናዝሬት ወደ ቤተልሄም ስትጓዝ እረፍት እንዳደረገችበት በሚታመንበት ቪዚቴሽን ቤተ-ክርስቲያን ሃይማኖታዊ ሥነ-ስርዓት ሲካሄድ።

                አትላንታ አሜሪካ፡ በገና ዋዜማ በኤንኤፍኤል ውድድር ላይ የአትላንታ ፋልከንስ እና የኢንዲያናፖሊስ ኮልትስ ደጋፊዎች በስታዲየም ውስጥ

                  ዩክሬን፡ የሠራዊት አባላት በገና በዓል ሃይማኖታዊ ሥነ-ስርዓት ላይ ሲሳተፉ።

ኢትዮ ካብ ስለሚሰጠው አገልግሎት ለማወቅ ድህረገጻችንን www.ethiocab.com ይጎብኙ

Driver application ለማውረድ http://driver.ethiocab.com እንዲሁም Customer application ለማውረድ  http://user.ethiocab.com     

አብረን ሰርተን ትርፋችንን እንካፈል  !!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *