አፄ ኃይለ ሥላሴን የሚዘክር ዝግጅት ዩናይትድ ኪንግደም ውስጥ ተካሄደ
አፄ ኃይለ ሥላሴ ከባዝ ከንቲባ ዊሊያም ጋሎፕ ጋር በ1954 (እአአ) የጥቁሮች ታሪክ በሚከበርበት የ‘ብላክ ሂስትሪ መንዝ’ መታሰቢያ በዓል የኢትዮጵያን የቀድሞ ንጉሥ አፄ ኃይለ ሥላሴን ከእንግሊዟ ከተማ ባዝ ጋር በማያያዝ የሚዘክር ሥነ ሥርዓት ተካሄደ። ይህ መታሰቢያ ንጉሥ ኃይለ ሥላሴ የባዝ ከተማን የነጻነት እውቅናን ካገኙበት 69ኛ ዓመት ጋር በማያያዝ የኢትዮጵያውያን እና የራስ ተፈሪያን ማኅበረሰቦች የተለያዩ ዝግጅቶችን በማካሄድ […]
‘ሃብታም ለመሆን’ ከመቃብር ስፍራ የራስ ቅል ያወጡ አምስት ናይጄሪያውያን በእስራት ተቀጡ
ናይጄሪያ ውስጥ የሞተ ሰውን የራስ ቅል ከመቃብር ስፍራ ቆፍረው በማውጣት ወንጀል የተከሰሱ አምስት ሰዎች የ12 ዓመት እስር ተፈረደባቸው። ሃብታም ለሚያደርጋቸው የአምልኮ ሥርዓት ማስፈጸሚያ አስፈላጊ ነው በሚል ወደ ጠንቋይ ለመውሰድ ሲሉ ነው የራስ ቅሉን ከተቀበረት ስፍራ በማውጣት ሊወስዱት አስበው ነበር ተብሏል። ግለሰቦቹ (ሁሉም ወንዶች ናቸው) የራስ ቅሉን በከረጢት ይዘው በቁጥጥር ስር ከዋሉ በኋላ ጥፋተኛ መሆናቸውን አምነዋል። […]
የጋናው የቁንጅና ውድድር እና ኢትዮጵያን የወከለችው ተወዳዳሪ
በምዕራብ አፍሪካዊቷ አገር ጋና በሚገኘው ‘ቲቪ3′ የቴሌቪዥን ጣቢያ የሚተላለፈው የጋና ቆንጆ (Ghana’s Most Beautiful) የተሰኘው የሪያሊቲ ሾው መተላለፍ ከጀመረ 14ኛ ዓመቱ ላይ ይገኛል። በአገሪቱ ከፍተኛ ተመልካች ካላቸው የመዝናኛ ዝግጅቶችም አንዱ ነው። ለአራት ወራት በሚቆየው በዚህ ውድድር ላይም ተወዳዳሪዎቹ የተሰጣቸውን የቤት ሥራዎች አከናውነው ይመጣሉ። ውድድሩም ለሁለት ሰዓታት ይተላለፋል። በየዓመቱ በውድድሩ ላይ በመላው ጋና ከሚገኙ 16 ክልሎች […]
ከሚሊየነርነት ወደ ፅዳት ስራው የተመለሰው ባለ ሀብት
እንግሊዛዊው ማይክል ካሮል ህይወትን ለማሸነፍ ፡ የሚረዳውን ስራ ሲፈልግ ፡ሲወጣ፡ሲወርድ ቆየ ።ግን ለሱ የሚሆን ስራ የለም ።ለሱ የሚሆን ስራ ያለው አንድ ቦታ ብቻ ነው ። የእንግሊዝ መዘጋጃ ቤት እና የሎንዶን ከተማ ፡ መዘጋጃ ቤት የፅዳት ሰራተኞችእንደሚፈልግ ያወጣውን ክፍት የስራ ቦታ አይቶ ሄዶ ተመዘገበ ። ከቀናት በኋላም ተቀጠረ ። ማይክል ይህንን ስራ በመስራት ላይ እያለ ፡ […]
የቻይና አስገራሚ ህግ
ቻይና ሀገራዊ ስሜትን የሚጎዳ አለባበስን የሚከለክል ህግን ልታወጣ መሆኑን ተናግራለች ፡፡ ህጉን የተጣረሰ ወይም የተላለፈ ከ 5-10 ቀን የእስር ቅጣትን እንዲሁም 5000 ዩሀን እንዲከፍሉ በረቂቁ ላይ አስፍራለች !! ይሄ ህግ ሁሉም ሀገራት ይስማሙና ይከተሉታል ወይስ ችይና እራስዋ ህጉን ትተወው ይሆን ?? ኢትዮ ካብ ሁሉን ሊለውጥ የሚችል መልካም እድሎችን ይዞ መጥቷል አብረውን ሲሰሩ ትርፋችን ትርፋችሁ ነው […]
ህይወቱን ሊታደግለት የቻለው ኖኪያ ስልክ
በአለም ላይ በርካታ የሞባይል ስልኮችን በማምረት እና በመሸጥ የሚታወቀው የፊንላንዱ ግዛት ካምፓኒው ኖኪያ በ2013 ኖኪያ 301 የተሰኘውን ስልኩን አምርቶ በገበያው በብዛት ሽጦ ነበር ፡፡ ታዲያ በ2013 አፍጋኒስታናዊው ግለሰብ ስልኩን በገዛው በእዛው አመት አንዴ በመንገድ ላይ በመሄድ ላይ ሳለ በተፈጠረ ረብሻ ከተተኮሰ ጥይት ደረቱ ላይ ያስቀመጠው ይሄ የኖኪያ 301 ስልክ የተተኮሰውን ጥይት በመከላከል ህይወቱን ሊታደግለት ችሏል […]
ለ 60 አመታት ገላውን ያልታጠበው ግለሰብ
Amou Haji ይባላል ለ 60 አመታት ገላውን አልታጠበም የሚመገበውም የሞቱ እንስሳትን ነው የሽንት ቤት ቱቦን እንደ ሲጋራ ሲያጨስ ወንደላጤ እንደሆነ እና እሱን ወዳ ለመጣች በሩ ክፍት እንደሆነ ተናግሯል ፡፡ ምን ጉድ ነው !! ይህ ለማመን ትንሽ ከበድ ይላል ! ከኢትዮ ካብ ጋር መልካም በዓል ኢትዮ ካብ ስለሚሰጠው አገልግሎት ለማወቅ ድህረገፃችንን www.ethiocab.com ይጎብኙ የ Customer […]
አእዋፍን እያደነ ፎቶ የሚያነሳው ኢትዮጵያዊ
9 መስከረም 2023 በተለይ የትዊተር አዘውታሪዎች ‘ያ ወፍ የሚቀርፀው ሰውዬ’ በሚል መጠሪያ ያውቁታል።አስራት አያሌው ፎቶ አንሺ ነው። 42 ዓመት ሞልቶታል።‘የነፍሱን ጥሪ’ ያገኘው በቅርቡ ነው።ፎቶ ማንሳት ወይ የተማረው ወይ ለዓመታት የቆየበት ሙያ አይደለም። በአጋጣሚ ነው የገባበት።ትምህርቱም፣ የቀድሞ ሥራውም ከፎቶግራፍ ጋር አይገናኙም። በሶሲዮሎጂ ተመርቆ መንግሥታዊ ባልሆኑ ተቋማት ሠርቷል። እርግጥ ከልጅነቱ ጀምሮ ፎቶ ማንሳት ጊዜ ማሳለፊያው፣ መደሰቻው ነበር። […]
አስገራሚው የትምህርት ስርአት
የአፍሪካ የትምህርት ስርዓት አስደናቂ ውጤቶች አሉት፡፡ በጣም ጎበዝ ተማሪዎች ከክፍል አንደኛ ሚወጡት ህክምና እና የምህንድስና ትምህርት ቤቶችን ያገኛሉ፡፡ ከክፍል ሁለተኛ ሚወጡት ተማሪዎች የመጀመሪያ ክፍል ተማሪዎችን ለማስተዳደር MBAS እና LLBS ያገኛሉ ፡፡ ከክፍሉ ሶስተኛ የሚወጡት ተማሪዎች ወደ ፖለቲካ ገብተው 1ኛ እና 2ተኛ የወጡትን ተማሪዎች ያስተዳድራሉ፡፡ የቀሩት ወይም የከሸፉት ደግሞ ውትድርና ተቀላቅለው ፖለቲከኞችን ይቆጣጠራሉ ካልተደሰቱ ይረግጧቸዋል ወይም […]
በ ROMAN EMPIRE ከተማ በአሁኗ ፈረንሳይ Strasbourg አደባባይ ምን ተፈጠረ
July 1518 በ ROMAN EMPIRE ከተማ በአሁኗ ፈረንሳይ Strasbourg አደባባይ ላይ አንዲት ሴት መርዛማ ሸረሪት ይነድፋትና የመንቀጥቀጥ አይነት ዳንስ ያስደንሳታል ይሄን ያዩ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎችም ተሰብስበው በመምጣት ሊገለጽ በማይችል መልኩ በድንገት መደነስ ይጀምራሉ ይሄ የዳንስ ወረርሺኝም ለሁለት ወራት ቆየ ፡፡ አብዛኛዎቹም ወሩን ሙሉ በሀይል በመደነሳቸው ምክንያት ሊሞቱ ችለዋል ፡፡ ይሄም ዜና የአለምን ህዝብ ጉድ አሰኝቷል፡፡ […]