በክረመት ልብስ የተሰፋላቸው ዶሮዎች!

እንግሊዛዊቷ ኒኮል በክረምት ወቅት ዶሮዎችን ግንዛቤ ውስጥ  በማስገባት ለዶሮዎች የሚሆን የብርድ ልብሶችን በተለያየ ዲዛይን በማዘጋጀትና በማምረት በእንግሊዝ ለገበያ አቅርበዋለች! ይህም ያልተለመደ ተግባር የዓለምን ህዝብ አስደንቋል፡፡ ኢትዮ ካብ ስለሚሰጣቸው አገልግሎት ለማወቅ ድህረ ገፃችንን   www.ethiocab.com ይጎብኙ! የ Customer application ለማውረድ  http://user.ethiocab.com  እንዲሁም ፣ የ Driver application ለማውረድ http://driver.ethiocab.com ያገኙናል፡፡

ቡሄ!

ክፈት በለው በሩን የኢካብንክፈት በለው በሩን የሹፌሩንክፈት በለው በሩን የአድራሹን   ሆያሆዬ ሆ(2)እዛ ማዶ ጭስ ይጨሳል የኔማ ኢካብ ቶሎ ያደርሳልሆያሆዬ ጉዴ ኢካብ ኢካብ ይላል ሆዴእዛ ማዶ አንድ ክላሽ እዚህ ማዶ እንድ ክላሽ የኔማ ኢካብ ፈጥኖ ደራሽደውል በለው ስልኩን የኢካብን ክፈት በለው አፑን የኢካብንሆያሆዬ ሆ(2)እዛ ማዶ አንድ ሱፍ እዚ ማዶ አንድ ሱፍ የእኔማ ኢካብ ያጋራል ትረፍእዛማዶ […]