የቶንሲልነገር …

ከአመታት በፊት ጠቅላላ ሃኪም እያለው የገጠማኝን ላካፍላችሁ  ትንሽ ቆየት ብሏል አንድ ታዋቂ ሁላችንም የምንወደው አርቲስት ያርፋል። በሰዓቱም ብዙ ሚዲያ የስፖርት ጋዜጠኞች ሳይቀሩ አርቲስቱ “ቶንሲል ታሞ ሂዶ በህክምና ስህተት አረፈ!” ብለው ዘገቡት- ማንሳት የፈለኩት እሱን አይደለም። ማንሳት የፈለኩት ይህ በሆነ በ3ኛ ቀኑ ወደምሰራበት ሆስፒታል የ 7 አመት ልጇን ይዛ ስለመጣች እናት ነው። ይህች እናት ልጇ ከፍተኛ […]

በማኅበረሰብ አገልግሎት ዓለም አቀፍ ሽልማትን የተቀዳጁት ፕሮፌሰር ወንድማገኝ

ፕሮፌሰር ወንድማገኝ እምቢአለ በቅርቡ በሲንጋፖር ዓለም አቀፍ የቆዳ ሕክምና ባለሙያዎች ጉባኤ ተካሂዶ ነበር። በጉባኤው ላይ 11500 የሚሆኑ የቆዳ ሐኪሞች እና መድኃኒት አምራቾች ተገኝተዋል። በዚህ ጉባኤ ላይ ከቆዳ ሕክምና ጋር በተያያዘ ማኅበረሰብ ላይ ለውጥ ማምጣት የሚያስችሉ ሥራዎችን በመሥራት በተካሄደ ዓለም አቀፍ ውድድር ከመካከለኛው ምሥራቅ እና ከአፍሪካ ፕሮፌሰር ወንድማገኝ እምቢአለ አሸናፊ ሆነዋል። በውድድሩ በሰሜን አሜሪካ፣ በደቡብ እና […]