የ92 ዓመቱ ጉምቱ የሚድያ ባለሀብት ሮበርት ሙርዶክ ለስድስተኛ ጊዜ ቀለበት አሰሩ

አዛውንቱ የበርካታ መገናኛ ብዙኃን ባለቤት ሮበርት ሙርዶክ ከፍቅረኛቸው ጋር ትዳር ለማድረግ ቀለበት ማሰራቸው ተሰማ። የ92 ዓመቱ ሙርዶክ ከሩሲያዊቷ የ67 ዓመት የሞሌኪዩላር ባዮሎጂስት ኤሌና ዡኮቫ ጋር ለወራት በፍቅር ቆይተዋል። ሰርጉ በያዝነው ዓመት ካሊፎርኒያ በሚገኘው የሚሊየነሩ የተንጣለለ አዳራሽ እንደሚካሄድ ይጠበቃል። ይህ ከሆነ የዕድሜ እና የንዋይ ባለፀጋው ሙርዶክ ለአምስተኛ ጊዜ ጋብቻ ሊያደርጉ ነው ማለት ነው። ዜናውን ያወጣው ኒው […]

ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን መከበር እንዴት ጀመረ፣ የመከበሩ አስፈላጊነት ምንድን ነው?

በየዓመቱ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን በተመለከተ ከመገናኛ ብዙሃን ወይም በዙሪያዎ ካሉ ሰዎች ሰምተው ይሆናል። ነገር ግን ይህች ዕለት ለምን እንደምትከበር? መቼ እንደምትከበር? ዕለቷስ ክብረ በዓል ወይስ የአመፅ ቀን ? በተመሳሳይስ ዓለም አቀፍ የወንዶች ቀን አለ? በዚህ ዓመትስ ምን አይነት ዝግቶች ይኖራሉ? ለአስርት ዓመታት ያህል በዓለማችን የሚገኙ ሕዝቦች ማርች 8ን ለሴቶች ለየት ያለች ቀን እንደሆነች አድርገው […]

የአውሮፓውያኑ 2024 አዲስ ዓመት በምስል

አውሮፓውያኑ አዲሱን 2024ን በርችት፣ በሙዚቃ ድግስ እና በጸሎት ተቀብለዋል። የበዓሉን ድባብ የሚያሳዩ ከመላው ዓለም የተሰባሰቡ ምስሎች አነሆ።                                      ኒው ዮርክ፤ ታይምስ ስኩዌር                                 ርችት የሪዮ ዲጄኔሮ ሰማይን አድምቆታል                                 በኖርዌይ ጥንዶች አዲስ ዓመትን በከፍታ ቦታ ላይ ሆነው ሲቀበሉ                               በሌጎስ ናይጄሪያ በአዲስ ዓመት ዋዜማ የሙዚቃ ድግስ ላይ ሰዎች ሲዝናኑ                               ሲድኒ አውስትራሊያ። ከሃርበር ብሪጅ […]

በኔዘርላንድስ ያለውን አሳሳቢ የአዛውንቶችን ብቸኝነት ለማቅለል ይረዳል የተባለው ሾርባ

ብቸኝነት በዓለም አቀፍ ደረጃ አሳሳቢ መሆኑን የዓለም ጤና ድርጅት ገልጿል። በኔዘርላንድስ አዛውንቶች ብቸኝነት እንዳይሰማቸው የሚያስችል እንቅስቃሴ በወጣቶች ተጀምሯል። በመዲናዋ አምስተርዳም ‘ኦማስ የሾርባ ሥራ’ በወጣቶች እና አዛውንቶች ጥምረት በብዙ ቦታዎች ተስፋፍቷል። ኢትዮ ካብ ስለሚሰጠው አገልግሎት ለማወቅ ድህረገጻችንን www.ethiocab.com ይጎብኙ የ Driver application ለማውረድ http://driver.ethiocab.com እንዲሁም የ Customer application ለማውረድ  http://user.ethiocab.com      ኑ አብረን ሰርተን ትርፋችንን እንካፈል  […]

ምሥሎች በሰው ሰራሽ አስተውሎት እንዴት ይሠራሉ? ከእውነተኞቹስ እንዴት መለየት ይቻላል?

በየዕለቱ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ውስብስብ እየሆኑ በመጡበት ባለንበት ዓለም እንዲህ ዓይነት ምሥሎችን በዐይን አይቶ የቴክኖሎጂ ፈጠራ መሆናቸውን መለየት ቀላል አይደለም። ከምሥሎች ባሻገር ሥነ ጽሑፎች፣ ሙዚቃ እና ግጥም እንዲያው በአጠቃላይ የሥነ ጥበብ ውጤቶች በሰው ሰራሽ አስተውሎት (ኤአይ) አማካይነት እየተመረቱ ነው። እነዚህ በኤአይ አማካይነት የሚዘጋጁት ሥራዎች ለእውነታ እጅግ የቀረቡ በመሆናቸው ምክንያት የሰው ልጅ የአእምሮ እና የእጅ ውጤት ከሆኑት […]

ከአውስትራሊያ እስከ አሜሪካ፡ የምዕራባውያኑ የገና በዓል አከባበር በምስል

ምዕራባውያኑ የገና በዓልን እያከበሩ ይገኛሉ። በክርስትና እምነት ትልቅ ስፍራ ከሚሰጣቸው በዓላት መካከል አንዱ የሆነው የገና በዓል በምዕራባውያኑ ዘንድ በድምቀት ይከበራል።                                            ቶኪዮ ጃፓን፡ የገና አባት ልብስ የለበሱ በጎዳናዎች ላይ ለልጆች ስጦታ ሲያበረክቱ።                       ሲድኒ አውስትራሊያ። በጀልባቸው ላይ ውሻ ይዘው እየተጓዙ ያሉት የገና አባት ከባሕሩ ዳርቻ ላይ ሆነው ለሚጠባበቋቸው ሰዎች ስጦት ይዘው ሲሄዱ።                  ማድሪድ […]

ጦርነት እንዲቆም በሚጠይቅ አጭር ፊልም ታዋቂ ሽልማትን ያገኘው ወጣት ኢትዮጵያዊ

አንዲት ወጣት መምህርት ወደ ማስተማሪያ ክፍል ስትገባ ፊልሙ ይጀምራል።“እንደምን አደራችሁ ተማሪዎች?” በማለት መምህርቷ ለተማሪዎቿ ሰላምታ ታቀርባለች። ዘለግ ያለው “ደህና እግዚአብሔር ይመስገን!” የሚለው የተለመደ የተማሪዎች ምላሽ ግን እዚህ ክፍል ውስጥ አይሰማም። ከዚያም መምህርቷ ቁጭ ብላ የተማሪዎቿን ስም መጥራት ትጀምራለች። ሄለን ተስፋዬ፣ ጋዲሳ ፍራኦል፣ ዊንታና ሐጎስ. . . እያለች ጥሪው ይቀጥላል፤ ምላሽ ግን የለም። ክፍሉ ውስጥ ያሉት […]

አንድ ግለሰብ ያለ ፓስፖርት እና የአየር ትኬት አሜሪካ እንዴት ሊገባ ቻለ ??

አንድ የ46 ዓመት ጎልማሳ ያለ ፓስፖርት እና የአየር ትኬት አውሮፕላን ተሳፍሮ ከዴንማርክ ተነስቶ በአሜሪካዋ ሎስ አንጀለስ ከተማ ከደረሰ በኋላ በቁጥጥር ሥር ዋለ። ሰረጌይ ኦቺጋቫ የተባለው ግለሰብ ያለ ፍቃድ እና በቂ የጉዞ ሰነድ ሳይዝ ድንበር በመሻገሩ በአሜሪካ በቁጥጥር ሥር ውሎ ክስ ተመስርቶበታል። ግለሰቡ በሎስ አንጀለስ በቁጥጥር ሥር ሲውል የሩሲያ እና የእስራኤል መታወቂያዎች ይዞ የተገኘ ሲሆን እስካሁን […]

ግሎባል ሚዲያ የግንኙነት ድልድይ እንዲገነባ ተጠየቀ

5ኛው የአለም የሚዲያ ጉባኤ ተሳታፊዎች አለም አቀፍ ሚዲያዎች በአለም፣ በዘመኑ እና በታሪክ የሚነሱ ጥያቄዎችን ለመመለስ የግንኙነት ድልድይ እንዲገነቡ ጥሪ አቅርበዋል። 5ኛው የአለም መገናኛ ብዙሀን ጉባኤ ትናንት እሁድ በደቡብ ቻይና ጓንግዶንግ ግዛት ጓንግዙ ናንሻን አውራጃ በሚገኘው ዋና ቦታው ላይ ባካሄደው የመክፈቻ ስነስርዓት እና ምልአተ ጉባኤ የጋራ መግለጫ ሰጥቷል። የመሪዎች ጉባኤው ከ100 በላይ ሀገራትና ክልሎች የተውጣጡ የሚዲያ […]

በታጠቁ እስረኞች የሚጠበቀው እና ውጪውን ዓለም የሚያስንቀው ቅንጡው እስርቤት

25 ህዳር 2023 እስር ቤት ነው ብሎ ማን ያምናል? ያውም በላቲን አሜሪካ እና በቬንዙዌላ የተስፋፋው እና እጅግ አስፈሪው ትሬን ዲ አራጓ የወንበዴ ቡድን እስር ቤት። በቶኮሮን ከተማ የሚገኘው ይህ እስር ቤት የተገነባው እንደ አውሮፓውያኑ 1982 ነው። ከተማው ከቬንዙዌላ መዲና ካራካስ 140 ኪሎ ሜትር ይርቃል።2.25 ስኩየር ኪሎ ሜትር ስፋት ያለው ሲሆን 750 እስረኞችን የመያዝ አቅም አለው። […]