ኢትዮጵያዊቷ ድርቤ ወልተጂ በአንድ ማይል የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ ክብረ ወሰን ሰበረች
1 ጥቅምት 2023 ኢትዮጵያዊቷ ድርቤ ወልተጂ በላቲቪያ መዲና ሪጋ ዛሬ መስከረም 20/ 2016 ዓ.ም በተካሄደው አንድ ማይል የዓለም የሴቶች የጎዳና ላይ ሩጫ ክብረ ወሰን ሰበረች። ድርቤ በ4፡21፡00 የዓለምን ሪከርድ በመስበር አንደኛ ስትወጣ ሌላኛዋ ኢትዮጵያዊት ፍሬወይኒ ኃይሉ ሁለተኛ በመውጣት ብር አግኝታለች። ፍሬወይኒ ኃይሉ 4፡23፡06 በመግባት የራሷን ምርጥ ሰዓት አስመዝግባለች። የአንድ ማይል ክብረ ወሰን ባለቤት የነበረችው እና […]
ሞሮኮ የ2025ን፤ ኬንያ፣ ኡጋንዳ እና ታንዛኒያ በጋራ የ2027ቱን የአፍሪካ ዋንጫ ለማዘጋጀት ተመረጡ
27 መስከረም 2023 ሞሮኮ እንደ አውሮፓውያኑ 2025 የሚካሄደውን የአፍሪካ እግር ኳስ ዋንጫ እንደምታዘጋጅ የአፍሪካ የእግርኳስ ኮንፌደሬሽን (ካፍ) አስታወቀ። ሞሮኮ ውድድሩን ለማሰናዳት የተመረጠችው ባለፈው ጥቅምት ወር ላይ ምቹ መሠረተ ልማት እና መገልገያ ባለማሟላት የአፍሪካ ዋንጫ አዘጋጅነቷን የተነጠቀችውን ጊኒን በመተካት ነው። ኬንያ፣ ኡጋንዳ እና ታንዛኒያ ደግሞ በጋራ የ2027ቱን የአፍሪካ ዋንጫ ለማዘጋጀት ተመርጠዋል። ከሁለት ዓመታት በኋላ የሚካሄደውን ውድድር […]
ኢትዮጵያዊቷ ትዕግስት አሰፋ የዓለም የሴቶች ማራቶን ክብረ ወሰንን ከሁለት ደቂቃ በላይ አሻሻለች
24 መስከረም 2023 እሑድ መስከረም 13/2016 ዓ.ም በጀርመን በርሊን በተካሄደ 48ኛው የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ትዕግሥት አሠፋ የዓለም የሴቶች ማራቶን ክብረ ወሰንን ከሁለት ደቂቃ በላይ በመስበር አሸነፈች። የባለፈው ዓመት የበርሊን ማራቶን አሸናፊዋ ትዕግሥት፣ሁለት ሰዓት ከ11 ደቂቃ ከ53 ሰከንድ በመግባት ነው ክብረ ወሰንን መያዝ የቻለችው። የ29 ዓመቷ አትሌት እንደ አውሮፓውያኑ 2019 በተካሄደው የችካጎ ማራቶን በኬንያዊቷ አትሌት […]
“የሰው ሕይወት ከሚጠፋ የእኔ እጅ ቢቆረጥ ይሻላል” ምላሱን የዋጠው ኡጋንዳዊ ተጫዋችን ያዳነው ብሩክ ደበበ
19 መስከረም 2023 ይህ የሆነው ሐዋሳ ከተማ ነው። በሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ ጨዋታ ወላይታ ዲቻ ከኡጋንዳው ኪይንዳ ቦይስ ሲጫወቱ።ከእረፍት መልስ የኪይንዳ ቦይስ ተጫዋቹ ካልውሌ ፍራንክ ከዲቻው አስናቀ አምታታው ጋር ተጋጭቶ ይወድቃል። ተጫዋቹ ምላሱን መዋጡን የተረዱ የሕክምና ባለሙያዎች ከተቀመጡበት ተነስተው እየሮጡ ወደሜዳ ይገባሉ። ነፍስ ግቢ ነፍስ ውጪ። የሕክምና ባለሙያው ብሩክ ደበበ ሁለት ጣቶቹን ከትቶ ከተጫዋቹ ጥርሶች ጋር […]
አትሌት ጉዳፍ ጸጋዬ በኬንያዊቷ ተይዞ የነበረውን የ5 ሺህ ሜትር ክብረ ወሰን ሰበረች
መስከረም 6/2016 በአሜሪካዋ ኦሪገን፣ ዩጂን በተካሄደው የዳይመንድ ሊግ የ5 ሺህ ሜትር ውድድር ጉዳፍ ጸጋዬ የዓለም ክብረ ወሰንን በማሻሻል አሸነፈች። የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የ10 ሺህ ሜትር አሸናፊዋ ጉዳፍ የትላንቱን ውድድር 14 ደቂቃ ከ00.21 በመጨረስ ነው ውድድሩን ያሸነፈችው። ጉዳፍ በኬንያዊቷ ፌዝ ኪፕዬጎን ተይዞ የነበረውን የዓለም ሴቶች የ5 ሺህ ሜትር ወድድር ክብረ ወሰን በ5 ሰከንዶች አሻሽላለች። ፌዝባለፈው ሰኔ ወር […]
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን እና የግብፅ ጨዋታ
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በግብፅ አቻው ተሸነፈ On Sep 8, 2023 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ትላንት ምሽት በተካሄደው በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ውድድር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በግብፅ አቻው 1 ለ 0 ተሸንፏል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የ2023 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመጨረሻ ጨዋታ ከግብጽ አቻው ጋር አካሂዷል፡፡ ሁለቱ ቡድኖች ጨዋታቸውን በካይሮ አየር ሃይል ስታዲየም ምሽት 1 […]
15 እንቁላል ውጦ እራሱን የሳተው ጎበዝ
ኤልዶሬት በተባለችው የኬንያ ግዛት 15 የተቀቀለ እንቁላል የዋጠው የማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊ መጨረሻ ሆስፒታል ሆኗል። ማንቸስተር ዩናይትድ ያሸንፋል ብሎ የአርሰናል ደጋፊ ከሆኑ ጓደኞቹ ጋር ውርርድ የገባው ቶማስ ኪፑታኒ ኬምቦይ ዩናይትድ ከተሸነፈ 30 የተቀቀለ እንቁላል ለመብላት መወራረዱን የኬንያ መገናኛ ብዙኃን ፅፈዋል። ባለፈው እሑድ አርሰናል በኤሜሬትስ ስታድየም ማንቸስተር ዩናይትድ ሲያስተናግድ ነው ይህ የሆነው። ዩናይትድ በጨዋታው 3-1 መረታቱን ተከትሎ […]
በዓለም ላይ በጣም ታዋቂው የመኪና ውድድር
ቤንዚን ያለው የመጀመሪያ የሥራ መኪኖች ውስጣዊ የማቃጠያ ሞተር በ 1886 ታየ ፡፡ እነዚህ የጎተሌብ ዳይምለር እና የአገሬው ልጅ ካርል ቤንዝ የፈጠራ ባለቤትነት እድገቶች ነበሩ ፡፡ ልክ ከ 8 ዓመታት በኋላ በዓለም የመጀመሪያው የመኪና ውድድር ተዘጋጀ ፡፡ በእንፋሎት ሞተር የተጎለበቱ ሁለቱም የፈጠራ “የራስ-ተሽከርካሪ ጋሪዎች” እና የቀድሞ አቻዎቻቸው ተሳትፈዋል ፡፡ የውድድሩ ፍሬ ነገር ተሽከርካሪዎቹ የ 126 […]
በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት የተካሄደውን 3ተኛው የአፍሪካ ዋንጫ
እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ1962 በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት የተካሄደውን 3ተኛው የአፍሪካ ዋንጫ ግብፅ እና ኢትዮጵያ ለፍፃሜ የደረሱ ሲሆን በቀዳማዊ ሐይለ ስላሴ አንደኛ ስታዲየም(ያሁኑ አዲስ አበባ ስታዲየም) ግብፅን 4-2 በማሸነፍ ሻምፒዮንን ተቀዳጅታ ነበር ዋንጫውንም ከንጉሠ ነገስቱ እጅ ነበር የተቀበለችው ፡፡በፊት ላይ የነበረውን የእግር ኳስ አቋማችን ጠንክረን ከሰራን እንደምንመልሰው ተስፋ እያደረግን ኢትዮ ካብ ስለሚሰጠው አገልግሎት ለማወቅ ድህረገጻችንን www.ethiocab.com ይጎብኙ […]
TOKYO2020 የኦሎምፒክ ውድድር ሽልማት
ጃፓን ለ TOKYO2020 የኦሎምፒክ ውድድር ሽልማት ያዘጋጀችውን ሜዳሊያ ከአገለገሉ ስልክ እና ላፕቶፖች ነው የሰራችው! ወደ 6.2 ሚሊየን ስልኮችም ከመላው የጃፕን ግዛቶች ለእዚህው ዓላማ ተሰብስበዋል !! ይሄን ሀገራችን ውስጥ ቢሆን ኖሮ የተፈጠረው??? ኢትዮ ካብ ሁላችሁም የራሳችሁን ልክ ነው የምትሉትን ሀሳብ መግለፅ ትችላላችሁ ፡፡ ኢትዮ ካብ ስለሚሰጠው አገልግሎት ለማወቅ ድህረገጻችንን www.ethiocab.com ይጎብኙ የ Customer application ለማውረድ http://user.ethiocab.com […]