ይሄንን ያውቃሉ ???

ኢትዮ ካብ ሁሌም ቢሆን ለአደጋ ሊያጋልጡ ከሚችሉ ሁኔታዎች እራሳችሁን እንድትጠብቁ እንዲሁም ሊያደርሱ ከሚችሉ አደጋዎች እና ጥፋትዎች ሁሌም ቢሆን እንድትጠነቀቁ መልዕክቱን ያስተላልፋል፡፡  ኢትዮ ካብ ስለሚሰጠው አገልግሎት ለማወቅ ድህረገጻችንን  www.ethiocab.comይጎብኙ የ Customer application ለማውረድ  http://user.ethiocab.comእንዲሁም የ Driver application ለማውረድ http://driver.ethiocab.com ያገኙናል  

የሺሀብ ሱለይማን ታይታን መኪና

የሺሀብ ሱለይማን ታይታን መኪና በጎዳና ታይታን የተባለው በሀገራችን ልጅ ሺሀብ ሱለይማን በልዩ ሁኔታ ዲዛይን ተደርጎ የተሰራ እና የተለያዩ ፈጠራዎች የታከለበት ባለ አራት እግር መኪና አምርቶ አደባባይ ይዞ ወጥቷል ፡፡ ይሄም መኪና እስከ ስምንት ሰዎች ያክል እንድትጭን ተደርጋ የተሰራች ናት ፡፡ ለከተማ ትራንስፖርት ለመዝናኛ እንዲሁም ለጉብኝት እንድታመች ተደርጋ ዲዛይን የተደረገች ናት፡፡ ውድ የኢትዮ ካብ ቤተሰቦቻችን ድርጅት […]