በኔዘርላንድስ ያለውን አሳሳቢ የአዛውንቶችን ብቸኝነት ለማቅለል ይረዳል የተባለው ሾርባ
ብቸኝነት በዓለም አቀፍ ደረጃ አሳሳቢ መሆኑን የዓለም ጤና ድርጅት ገልጿል። በኔዘርላንድስ አዛውንቶች ብቸኝነት እንዳይሰማቸው የሚያስችል እንቅስቃሴ በወጣቶች ተጀምሯል። በመዲናዋ አምስተርዳም ‘ኦማስ የሾርባ ሥራ’ በወጣቶች እና አዛውንቶች ጥምረት በብዙ ቦታዎች ተስፋፍቷል። ኢትዮ ካብ ስለሚሰጠው አገልግሎት ለማወቅ ድህረገጻችንን www.ethiocab.com ይጎብኙ የ Driver application ለማውረድ http://driver.ethiocab.com እንዲሁም የ Customer application ለማውረድ http://user.ethiocab.com ኑ አብረን ሰርተን ትርፋችንን እንካፈል […]
62 ቀናትን የፈጀው ፎቶ
ይሄን ፎቶ ለማንሳት 62 ቀናትን የፈጀ ሲሆን ፎቶውን ለማንሳትም 24 ካሜራዎችን ተጠቅመዋል በአሁኑ ሰአት የአለማችን ምርጡ ፎቶ ሊብል የቻለው ይህን ፎቶ ስልክህን ገልብጠህም ስታየው ሌላ መልክ ሳይኖረው ከመጀመሪያው በአብዛኛው ተመሳሳይ መሆኑ ነው ፡፡ ወይ ጉድ !!! ኢትዮ ካብ እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳችው ይለናል !!! ኢትዮ ካብ ስለሚሰጠው አገልግሎት ለማወቅ ድህረገፃችንን www.ethiocab.com ይጎብኙ የ Customer application […]
የአለማችን አጭሩ ድልድይ
ይህ ከላይ የምትመለከቱት በአለም ውስጥ በጣም አጭር የሆነ አለም አቀፍ ድልድይ ነው ! በቀኝ በኩል ካናዳ ሲሆን በግራ በኩል ደግሞ አሜሪካ ነው፡፡ ኢትዮ ካብ በሀገራችን የሚታየውን ረጅም ሰልፍ ለመቀነስ በትጋት እየሰራ ያለ ድርጅት ነው፡፡ ኢትዮ ካብ እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳችው ይለናል !!! ኢትዮ ካብ ስለሚሰጠው አገልግሎት ለማወቅ ድህረገፃችንን www.ethiocab.com ይጎብኙ የ Customer application ለማውረድ […]
በ ROMAN EMPIRE ከተማ በአሁኗ ፈረንሳይ Strasbourg አደባባይ ምን ተፈጠረ
July 1518 በ ROMAN EMPIRE ከተማ በአሁኗ ፈረንሳይ Strasbourg አደባባይ ላይ አንዲት ሴት መርዛማ ሸረሪት ይነድፋትና የመንቀጥቀጥ አይነት ዳንስ ያስደንሳታል ይሄን ያዩ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎችም ተሰብስበው በመምጣት ሊገለጽ በማይችል መልኩ በድንገት መደነስ ይጀምራሉ ይሄ የዳንስ ወረርሺኝም ለሁለት ወራት ቆየ ፡፡ አብዛኛዎቹም ወሩን ሙሉ በሀይል በመደነሳቸው ምክንያት ሊሞቱ ችለዋል ፡፡ ይሄም ዜና የአለምን ህዝብ ጉድ አሰኝቷል፡፡ […]
እስካሁን ድረስ ለሳይንቲስቶች እንቆቅለሽ የሆነ ክስተት!
እስካሁን ድረስ ለሳይንቲስቶች እንቆቅለሽ የሆነ ክስተት! የምትመለከቱት አስክሬን 2000/ሁለት ሺ/ ዓመታትን አስቀጥሯል፣ታድያ ግን ፀጉሩ አይን ሽፋኖቹ እና ደም የያዙ የደም ስሮቹ ግን ምንም ሳይሆኑ አሁንም በሰውየው አካል ውስጥ እንዳሉ አሉ፡፡ እስካሁን ድረስ በዓለም ታሪክ ውስጥ እንደዚህ ያለ ታሪክ አጋጥሞ አያቅም! ኢትዮ ካብ ስለሚሰጣቸው አገልግሎት ለማወቅ ድህረ ገፃችንን www.ethiocab.com ይጎብኙ! የ Customer application ለማውረድ http://user.ethiocab.com […]