ጃፓን ለ TOKYO2020 የኦሎምፒክ ውድድር ሽልማት ያዘጋጀችውን ሜዳሊያ ከአገለገሉ ስልክ እና ላፕቶፖች ነው የሰራችው! ወደ 6.2 ሚሊየን ስልኮችም ከመላው የጃፕን ግዛቶች ለእዚህው ዓላማ ተሰብስበዋል !! ይሄን ሀገራችን ውስጥ ቢሆን ኖሮ የተፈጠረው??? ኢትዮ ካብ ሁላችሁም የራሳችሁን ልክ ነው የምትሉትን ሀሳብ መግለፅ ትችላላችሁ ፡፡

ኢትዮ ካብ ስለሚሰጠው አገልግሎት ለማወቅ ድህረገጻችንን www.ethiocab.com ይጎብኙ

የ Customer application ለማውረድ  http://user.ethiocab.com እንዲሁም

የ Driver application ለማውረድ http://driver.ethiocab.com ያገኙናል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *