እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ1962 በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት የተካሄደውን 3ተኛው የአፍሪካ ዋንጫ ግብፅ እና ኢትዮጵያ ለፍፃሜ የደረሱ ሲሆን በቀዳማዊ ሐይለ ስላሴ አንደኛ ስታዲየም(ያሁኑ አዲስ አበባ ስታዲየም) ግብፅን 4-2 በማሸነፍ ሻምፒዮንን ተቀዳጅታ ነበር ዋንጫውንም ከንጉሠ ነገስቱ እጅ ነበር የተቀበለችው ፡፡በፊት ላይ የነበረውን የእግር ኳስ አቋማችን ጠንክረን ከሰራን እንደምንመልሰው ተስፋ እያደረግን ኢትዮ ካብ ስለሚሰጠው አገልግሎት ለማወቅ ድህረገጻችንን www.ethiocab.com ይጎብኙ
የ Customer application ለማውረድ http://user.ethiocab.com እንዲሁም
የ Driver application ለማውረድ http://driver.ethiocab.com ያገኙናል
Your email address will not be published. Required fields are marked *
Comment *
Name *
Email *
Website
Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.