![](https://ethiocab.com/wp-content/uploads/2023/09/photo_2023-09-08_23-16-01.jpg)
የአፍሪካ የትምህርት ስርዓት አስደናቂ ውጤቶች አሉት፡፡ በጣም ጎበዝ ተማሪዎች ከክፍል አንደኛ ሚወጡት ህክምና እና የምህንድስና ትምህርት ቤቶችን ያገኛሉ፡፡ ከክፍል ሁለተኛ ሚወጡት ተማሪዎች የመጀመሪያ ክፍል ተማሪዎችን ለማስተዳደር MBAS እና LLBS ያገኛሉ ፡፡ ከክፍሉ ሶስተኛ የሚወጡት ተማሪዎች ወደ ፖለቲካ ገብተው 1ኛ እና 2ተኛ የወጡትን ተማሪዎች ያስተዳድራሉ፡፡ የቀሩት ወይም የከሸፉት ደግሞ ውትድርና ተቀላቅለው ፖለቲከኞችን ይቆጣጠራሉ ካልተደሰቱ ይረግጧቸዋል ወይም ይገድሏቸዋል …….ከሁሉም በላይ የትኛውም ትምህርት ቤት ያልተማሩት ደግሞ ነብያት እና ጠንቋዮች ይሆናሉ ! ከዛ ሁሉም ሰዎች ይከተሏቸዋል !!
በሀገራችን በኢትዮጵያ ይሆነኛል ወይም ጥሩ ነው በሚሉት መንገድ ነው ሁሉም የሚጓዙት!!
ኢትዮ ካብ እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳችው ይለናል !!! ኢትዮ ካብ ስለሚሰጠው አገልግሎት ለማወቅ ድህረገፃችንን www.ethiocab.com ይጎብኙ
የ Customer application ለማውረድ http://user.ethiocab.com እንዲሁም
የ Driver application ለማውረድ http://driver.ethiocab.com ያገኙናል