Ethio Cab

Blogs

photo_2024-03-08_15-29-27
ለአመታት በውሃ ችግር የሚፈተነው የወልቂጤ ከተማ ህዝብ ዛሬም " የመንግስት ያለህ " እያለ ነዉ.....
ችግሩን ለመፍታት ጥረት ላይ እየተደረገ ነዉ የሚለው የከተማው አስተዳደር በበኩሉ ” ሩጫ ላይ ነኝ ” ይላል። የከተማዋ ዋና ዋና መንገዶች...
ba79b960-dca8-11ee-8f28-259790e80bba
ከአፍሪካ አየር መንገዶች በአውሮፕላን ብዛት ቀዳሚዎቹ የትኞቹ ናቸው?
የአየር ትራንስፖርት የሚሰጡ አየር መንገዶችን ማቋቋም እና በዘላቂነት በሥራ ላይ እንዲቆይ ማድረግ ከፍተኛ የገንዘብ አቅምን የሚጠይቅ የትራንስፖርት ዘርፍ ነው። ከአውሮፕላኖች...
9b10fcd0-dd09-11ee-9a5b-e35447f6c53b
የ92 ዓመቱ ጉምቱ የሚድያ ባለሀብት ሮበርት ሙርዶክ ለስድስተኛ ጊዜ ቀለበት አሰሩ
አዛውንቱ የበርካታ መገናኛ ብዙኃን ባለቤት ሮበርት ሙርዶክ ከፍቅረኛቸው ጋር ትዳር ለማድረግ ቀለበት ማሰራቸው ተሰማ። የ92 ዓመቱ ሙርዶክ ከሩሲያዊቷ የ67 ዓመት...
80d5ad50-dd0b-11ee-8f28-259790e80bba
ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን መከበር እንዴት ጀመረ፣ የመከበሩ አስፈላጊነት ምንድን ነው?
በየዓመቱ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን በተመለከተ ከመገናኛ ብዙሃን ወይም በዙሪያዎ ካሉ ሰዎች ሰምተው ይሆናል። ነገር ግን ይህች ዕለት ለምን እንደምትከበር? መቼ...
photo_2024-03-06_09-35-59
" ያንቺ እቃ ብቻዬን ጠላ እየሸጥኩ ያሳደኳቸውን 2 ወንድ ልጆቼን ይመልስልኛል ወይ ? “
ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በታሪካዊቷ ዓድዋ ከተማ በነበረው የዓድዋ ድል በዓል  ላይ እምባ እየተናነቃቸው 😭 ንግግር አድርገው ነበር። እሳቸው በእንባ...
photo_2024-03-04_09-49-02
ጋዜጠኛ ተመስገን “ትክክለኛ ፍትሕ ይሰጣሉ ብዬ ስለማላምን ይነሱልኝ” ያሏቸው ዳኛ “ #አልነሳም” አሉ....
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ጥር 7 ቀን 2016 ዓ/ም ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰሚ ችሎት ቀርበው በነበረበት ወቅት፣ “የግራ ዳኛ የሆኑት ክቡር አቶ አሕመድ መሐመድ ትክክለኛ...
photo_2024-03-04_09-00-10
 " ፋኖን ታስጠልላላችሁ " ፣  " ለፋኖ አባላት ጥይት የማያስመታ መድኃኒት ትሰጣላችሁ "  በማለት 11 የቅኔ ተማሪዎች ተገደሉ.....
በሰሜን ጎጃም ሀገረ ስብከት በላይ ጋፊት ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን 11 የቅኔ ተማሪዎች መገደላቸውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መገናኛ ብዙሃን...
photo_2024-03-01_09-04-24
በሞተር ብስክሌት ላይ እስከ ሰኞ ገደብ ተጣለ....
በአዲስ አበባ ከነገ አርብ የካቲት 22/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 12:00 ጀምሮ እስከ ሰኞ የካቲት 25/2016 ዓ.ም እስከ ጠዋት 12:00 ሰአት ድረስ ሞተር ብስክሌት...
photo_2024-03-01_08-49-18
“ ከ4,000 በላይ ሴቶች ተደፍረዋል ” - የአማራ ክልል ሴቶች ማኀበር….
የኢትዮጵያ ሴቶች ማኀበር ሴቶች ላይ እየደረሱ ናቸው የተባሉ ፈርጀ ብዙ ችግሮችን በተመለከተ በየክልሉ በዘርፉ የተሰማሩ ተቋማትን በመጋበዝ ትላንት ረቡዕ በአዲስ...
photo_2024-03-01_08-41-04
የጋና ፓርላማ ከተመሳሳይ ፆታ ግንኙነቶች እና በዚህ ዙሪያ ከሚደረጉ እንቅስቃሴዎች ጋር በተያያዘ በሚከሰሱ ሰዎች ላይ ጠንከር ባለ እስር የሚቀጣ ሕግ አጽድቋል....
አዲሱ ሕግ ምን ይላል ? ➡ በተመሳሳይ ፆታ ግንኙነት ውስጥ መሆናቸውን የሚገልጹ እንዲሁም ሆነው የተገኙ ሰዎችን እስከ 3 ዓመት የሚደርስ እስር ፤ ➡ ቡድኖችን...